1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ታሪክ

ልዑል ሉዊ ዋጋሶሬ፤ የንጉሥ ልጅ የዲሞክራሲ ታጋይ

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 11 2010

ቡሩንዲ ሠላማዊ በኾነ ሽግግር ነጻነቷን እንድታውጅ የልዑል ሉዊ ዋጋሶሬ ተግባር ልዩ ሥፍራ ይሰጠዋል። ምንም እንኳ የንጉሥ ልጅ ቢኾኑም ስለ ዲሞክራሲ በመስበክ፤ የሀገሪቱ የመጀመሪያው ጠቅላይ ሚንሥትርም መኾን ችለዋል። የአፍሪቃ ብሔርተኞቹ የኮንጎው ፓትሪስ ሉሙምባ፣ የታንዛኒያው ዡሊዬስ ኒዬሬሬ እና የጋናው ክዋሜ እንኩርማህ ወዳጅ ልዑል ሉዊ ዋጋሶሬ በሀገራቸው የተከበሩ ጀግና ናቸው። #ARAMH

https://p.dw.com/p/2wKQe