1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሁለት ዛፍ በ2000

ማክሰኞ፣ ጥር 6 2000

በአካባቢዉ ዓይን እስኪታክት የቻለዉን ያህል አርቆ ቢቃኝም ጎበዝ እንኳን በሜዳዉ በኮረብታዉም ላይ የዛፍ ዘር አይታይም! የምድሩ ዙሪያ ገባ ድንጋይ ነዉ፤ ቤት መሰረቱ ድንጋይ፤ ጣሪያ ግድግዳዉ ድንጋይ ሆኖ በድንጋይ ይገነባል። መሬቱ ደግሞ እልም ተደርጎ ታርሷል። ግን ያገጠጠ የተራቆተ ሆኗል።

https://p.dw.com/p/E0mg
የዛፍ ያለህ
የዛፍ ያለህ
በአንፃሩ አንደኛዉን ወረዳ ዘልቀዉ ወደሌላዉ ሲገቡ የምድር ገነት ይሉት ዓይነት ልምላሜ ይታያል።