1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሂዉማን ራይትስ ዎች እና የሶማሊያ የሰብዓዊ መብት

ሰኞ፣ ነሐሴ 9 2003

ለሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት- HUMAN RIGHTS WATCH የሱማሊያ የሽግግር መንግስት የሚያደርገውን የሰብዓዊ መብት ዕረገጣ እንዲያቆም ካለዚያ ግን የምዕራቡ አገሮች ለሱማሊያ የሚያደርጉትን ድጋፍ ትኩረት እንዲሰጡት ጠየቀ።

https://p.dw.com/p/Rg5S

HUMAN RIGHTS WATCH ዛሬ ያወጣውን መግለጫ መነሻ በማድረግ ልደት አበበ የአፍሪቃው ክፍል ከፍተኛ ተመራማሪ የሆኑትን -ቤን ሮሌንስ አነጋግራቸዋለች። እኢአ ከ 2011 መጀመሪያ አንስቶ HRW በሱማሊያ ስላለው የሰብዐዊ መብት ሁኔታ ጥናት ሲያደርግ ቆይቷል። እስካሁን ግን በሁለቱም ማለትም በአሸባብ እና በሽግግር መንግስቱ ዘንድ የሰብዓዊ መብት እረገጣን እንደተመለከቱ ነው ቤን ሮሌንስ የሚገልፁት።

ልደት አበበ

ተክሌ የኋላ