1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለልብ ችግር መፍትሄ ፍለጋ

ረቡዕ፣ ጥቅምት 13 2000

ልብ ዋነኛ የሰዉነት ክፍል ነዉ። ልቡ ቆመ! ከተባለ ህይወት አከተመ መሆኑ ነዉ። ለመኖር ወሳኗ የአካል ክፍል ችግር አትችልም።

https://p.dw.com/p/E0mr
ቀዶ ጥገና
ቀዶ ጥገናምስል AP
ማጨስ፤ መጠን የበዛ አልክሆል፤ ዉፍረትና የመሳሰሉት የየራሳቸዉን መዘዝ በልብ ላይ ይጥላሉ።