ለማዕከላዊ አፍሪቃ መዋጮ
ሰኞ፣ ጥር 26 2006ማስታወቂያ
የአፍሪቃ ኅብረት ማዕከላዊ አፍሪቃ ለሚገኘዉ ሰላም አስከባሪ ኃይል ማጠናከሪያ የሚዉል 409 ሚሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልገዉ አመልክቷል። በዚህ ጉባኤም የአፍሪቃ ሃገራት ከመቶ ሚሊዮን ዶላር በላይ ለማዋጣት ቃል መግባታቸዉ ተገልጿል። በቅዳሜዉ ስብሰባ ናይጀሪያና ጃፓንን ጨምሮ አንዳንድ ሃገራት ጥሬ ገንዘብ ለመስጠት ቃል የገቡ ቢሆንም ከጉባኤዉ የተጠበቀዉን ያህል ገንዘብ ማሰባሰብ ተችሎ እንደሁ በሚል የድርጅቱ የሰላምና የፀጥታ ኮሚሽነር አምባሳደር ስማኤል ሽርጉይን ያነጋገረዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
ተክሌ የኋላ