1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለምስራቅ አፍሪቃ የርዳታ ርብርብ

ሐሙስ፣ ነሐሴ 19 2003

በምስራቅ አፍሪቃ በተከሰተው ድርቅ በረሀብ አደጋ በሞት አፋፍ የሚገኘውን የ12.5 ሚሊዮን ህይወት ለመታደግ በአፍሪቃ ኅብረት ለቀረበው የድጋፍ ማሰባሰቢያ ጥሪ ሀገራትና መንግስታት፣ ድርጅቶች እና ግለሰቦች ልገሳቸውን ቀጥለዋል።

https://p.dw.com/p/Ri5q
የርዳታ ለጋሾች ጉባኤ፥ የአፍሪቃው ቀንድምስል dapd

እስካሁን ቱርክ 750 ሚሊዮን፣ የአውሮጳ ኅብረት 600 ሚሊዮን፣ ዩናይትድ ስቴትስ 500 ሚሊዮን፣ የእስልምና ሀይማኖት ተከታይ ሀገራት ኅብረት 350 ሚሊዮን፣ የአፍሪቃ የልማት ባንክ 300 ሚሊዮን ዶላር ለመለገስ ቃል ገብተዋል።

ታደሰ እንግዳው

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ