1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለሴቶች አደገኛ የተባሉ ሀገራት

ዓርብ፣ ሰኔ 10 2003

በዓለማችን አምስት አገራት ለሴቶች ህይወት አደገኛ መሆናቸዉን አንድ ጥናት አመለከተ ።

https://p.dw.com/p/RUKJ
ምስል AP

ጥናቱ ተገዶ በመደፈር፤ በረሃብ፤ በወሊድ ጊዜ በሚከሰት ሞት፤ ግርዘት፤ ህፃናት ሴቶች አስገድዶ ለጉልበት ስራና፤ ለወሲብ መጠቀምን እንዲሁም ሌሎች ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ሴቶች ላይ ይፈፀማሉ ሲል አገሮቹን በደረጃ አስቀምጧል። አደገኛ ከተባሉት መካከል ሶማሊያ እና ኮንጎ ሪፑብሊክ ከአፍሪቃ ይጠቀሳሉ። ፓኪስታንና ህንድ ሌሎቹ ሲሆኑ እንደጥናቱ የአደገኞች አደገኛ በመሆን አፍጋኒስታን አደንኛ ደረጃ ላይ ሰፍራለች። በዓለም ለሴት እጅግ አደገኛ አገር ብጠየቅ ሶማሊያ ናት ስል በእርግጠኝነት እናገራለሁ ብለዋል፤ የሎንደን ወኪላችን ሃና ደምሴ ያነጋገረቻቸዉ ሶማሊያዊት ሴት።

ሃና ደምሴ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ