ለሶማሊያ ሰላም አዲስ ስልት
ሰኞ፣ ሐምሌ 19 2002ማስታወቂያ
ኅብረቱ እስከ መጭዉ 2011 የአዉሮጳዉያኑ ዓመት በኡጋንዳ 2000 የሶማሊያ ወታደሮችን አሰልጥኖ እንደሚጨርስ ተገልጿል። ጀርመንም እንዲሁ የሶማሊያን ወታደሮች ታሰለጥናለች። በአዉሮጳዉ ኅብረት ምክር ቤት የሶሻሊስት እንደራሴ ወ/ሮ አና ጎሜዝ የአዉሮጳዉ ኅብረት በአፍሪቃ ቀንድ የባህር ላይ ዉንብድናና በሶማሊያ እስላማዊ አክራሪዎችን ለመከላከል፤ የቀየሰዉን ስልት ማስተካከል አለበት ይላሉ። አዜብ ታደሰ ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅራለች።
አዜብ ታደሰ /ሸዋዪ ለገሰ
ሂሩት መለሰ