1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለአስመራና አካባቢዋ የንጹህ ዉሃ አቅርቦት

ሐሙስ፣ ነሐሴ 14 2001

በአስመራ እና አካባቢዋ በቂ ዝናብ በመጣሉ ለሚቀጥለዉ አንድ አመት በቂ የመጠጥ ዉሃ አቅርቦት እንዳለ ተገለጸ።

https://p.dw.com/p/JFIb
ምስል Isabel Schlerkmann

የኤርትራዉ ወኪላችን ጎይቶም ቢሆን በአስመራ ዙርያ ያለዉን የዉሃ አቅርቦት በተመለከተ የአካባቢዉን የዉሃ ሃብት ሃላፊ አነጋግሮ ይህን ዘገባ አድርሶልናል።

ታደሰ እንግዳው/አዜብ ታደሰ

አርያም ተክሌ