1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለውጥ፣ በተመራማሪዎች ልውውጥ

ዓርብ፣ መጋቢት 14 2004

ባለፈው ሳምንት ሰኞ ፣ የጀርመን የአከደሚ ልውውጥ አገልግሎት፤ ለውጥ በተማራማሪዎች ልውውጥ፣ በሚል መሪ ቃል ፣ ባካሄደው ጉባዔ ላይ ከተሳተፉት የአካደሚና የሥነ ቴክኒክ ተመራማሪዎች መካከል 3ቱ ኢትዮጵያውን ነበሩ። የሚከታተሉት ትምህርት፤

https://p.dw.com/p/14OnT
ምስል DW/T. Yewahla

በትክክል ምንን እንደሚመለከት፤ ቦን ላይ DAAD ስላካሄደው ጉባዔና የተማራማሪዎች ልውውጥም ፣ አስተያየታቸው ምን እንደሆነ ጠይቄአቸዋለሁ። ጤናይስጥልኝ እንደምን አመሻችሁ? የዛሬው ሳይንስና ኅብረተሰብ ቅንብራችን እንግዲህ፤  ከሦስቱ ኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች ጋር ያደረግነውን ቃለ ምልልስ ይሆናል የምናሰማችሁ፣
 

«ለውጥ በተመራማሪዎች ልውውጥ፤ «እንኳን ወደ አፍሪቃ መጣችሁ» የሚለው ርእስ ፍሬ-ሐሳብና  በተጨባጭ ሁኔታ ስላለው ጠቀሜታም ሃሳባቸውን እንዲህ አካፍለውናል።
 

ተክሌ የኋላ

ሒሩት መለሰ
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ