1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለጀርመን አማራጭ ፓርቲ አወዛጋቢ አስተያየት

ሰኞ፣ ግንቦት 22 2008

አማራጭ ለጀርመን በምህጻሩ AFD የተሰኘው የፖለቲካ ፓርቲ በፖለቲካ ስደተኞችና የእስልምና እምነት ተከታዮች ላይ በሚሰጣቸው አወዛጋቢ አስተያየቶች ራሱን እያስተዋወቀ ነው።

https://p.dw.com/p/1IxH5
UEFA Euro 2016 Qualifikation Irland Deutschland
ምስል Getty Images/I. Walton

[No title]

የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር አሌግዛንደር ጋውላንድ የባየር ሙንሽን እና የብሔራዊ ቡድን ተከላካይ ተጫዋች የሆነውን ጄሮም ቡዋቴንግን እና ሌሎች የብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾችን አስመልክተው የሰነዘሩት « ለተጫዋችነት እሺ፣ ለጎረቤትነት ግን አልፈልግም» የሚለው አስተያየት በብዙ ጀርመናውያን፣ በባለስልጣናትም ዘንድ ቁጣ ቀስቅሶዋል። የአማራጭ ለጀርመን ፓርቲ ምክትል ሊቀ-መንበር ከጋናዊ አባት እና ጀርመናዊት እናት በርሊን ውስጥ የተወለደው ቡዋቴንግ ታዋቂ ቢሆንም 'መጤ' ነው ሲሉ ተናግረዋል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

እሸቴ በቀለ

አርያም ተክሌ