1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሊቢያ እና የአፍሪቃ መሪዎች

ዓርብ፣ ነሐሴ 20 2003

በሊቢያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የጋራ አቋም ለመያዝ የተቸገሩት የአፍሪቃ ኅብረት አባል አገራት መሪዎች፤

https://p.dw.com/p/RiOh
ጄኮብ ዙማ፤ በአፍሪቃ ኅብረት ፣ የሊቢያ ጉዳይ ሊቀ-መንበር፣ምስል dapd

ከብዙ አወዛጋቢና አስቸጋሪ ልዩነቶቻቸዉ በኋላ ዛሬ ያደረጉት ስብሰባም በልዩነትና ዉጥረት የተሞላ እንደነበር ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ በላከዉ ዘገባ አመልክቷል። ሆኖም ከጥቂት ጊዜያት ቀደም ብለዉ በስብሰባዉ የተካፈሉ ከፍተኛ የዲፕሎማቲክ ምንጮች ለዶቼ ቬለ እንደገለፁት ኅብረቱ ለሊቢያ የአማፅያን የሽሽግር ምክር ቤት እዉቅና ሰጥቷል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሰ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ