1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሕንፃዎችና የአደጋ ጊዜ ማምለጫ

ሐሙስ፣ የካቲት 24 2003

ሕንፃዎች ያለአደጋ ጊዜ ማምለጫ መኖሪያዎች ቢሆኑ ለኗሪዎች፤ መሥሪያ ቤት ከሆኑ በዉስጣቸዉ ለሚሠሩ ወገኖች ስጋት ናቸዉ።

https://p.dw.com/p/R66w
ምስል AP

በኢትዮጵያ ከሚካሄደዉ ህንፃ ግንባታ አኳያ ከግምት ሊገቡ የሚገባቸዉ ነገሮች መኖራቸዉን ባለሙያዎች አመለከቱ። አብዛኛዎቹ ዘመናዊ ህንፃዎች ሳይቀሩ ለአደጋ ጊዜ የሚሆን መዉጫ እንደሌላቸዉ የጠቆሙት እነዚህ ወገኖች በተለይ ከአምስት ፎቅ በላይ የሆኑት ህንፃዎች የግድ ይህ አገልግሎት ሊካተትባቸዉ እንደሚገባ አብራርተዋል።

ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሂሩት መለሠ