1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሕገወጥ አዘዋዋሪዎችና ኢትዮጵያውያን ሕፃናት

ማክሰኞ፣ ግንቦት 4 2007

በእንግሊዝኛ « ሜርሲ ማርሲ» በአማርኛ «ምሕረት፣ ምሕረት» የተሰኘ ጥናታዊ ዘጋቢ ፊልም በትናንትናው ዕለት በለንደን ከተማ ለእይታ ቀርቧል። ፊልሙ በምዕራባውያን ሃገራት ዜጎች በማደጎ የሚወሰዱ ኢትዮጵያውያን ሕፃናት የሚደርስባቸውን በደልና ችግር በዝርዝር የሚያሳይ ነው።

https://p.dw.com/p/1FOZS
Italien Flüchtlinge in Lampedusa
ምስል Reuters/A. Bianchi

«ምሕረት፣ ምሕረት» የተሰኘው ጥናታዊ ዘጋቢ ፊልም በማደጎ መልክ ከኢትዮጵያ በተወሰዱ ኹለት ሕፃናት እህት እና ወንድም ሕይወት ዙሪያ ያጠነጥናል። በዴንማርካዊት የፊልም ባለሙያ የተቀነባበረው ይኽ ፊልም ለአምስት ዓመታት ጥናት የተደረገበት መኾኑም ተጠቅሷል። ጥናታዊ ፊልሙን በመመልከት እና ታዳሚያንን በማነጋገር የለንደኑ ወኪላችን ድልነሣው ጌታነህ የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል።

ድልነሣው ጌታነህ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ