1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መሃይምነት ድራማ ክፍል 8- የልብ ትኩሳት

ሰኞ፣ ሚያዝያ 7 2005

ይህ በመሃይምነትና በትምህርት ላይ የሚያጠነጥን ክፍል 8 ዝግጅታችን ነው፡፡ የዛሬው ጭውውት «የልብ ትኩሳት»የሚል ርእስ አለው፡፡

https://p.dw.com/p/18G1I

የዙሪያሽ ልብ ምን አስቦ ይሆን? ኤልያስ የሚሰማውን ሊነግራት ስልክ እየደወለ ነው።በዚህ ጉዳይ ላይ ልዕልትስ ምን ትላለች? ክፍል ስምንት እንሆ።