1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መንግሥትና ኦ ብ ነ ግ፣ የሰላም ውል መፈራረማቸው፣

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 2 2003

የኢትዮጵያ መንግሥትና ኦ ብ ነ ግ፣ የሰላም ውል መፈራረማቸው ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ዛሬ የሰላም ስምምነት ተፈራርሟል፣

https://p.dw.com/p/Pcnm
የኢትዮጵያ መንግሥትና ኦ ብ ነ ግ፣ የሰላም ውል መፈራረማቸው፣
ምስል AP GraphicsBank/DW

ዛሬ በሸራተን ሆቴል በተፈረመው ስምምነት፣ የኢትዮጵያ መንግሥት በጦር ወንጀለኛነት እንዲሁም በአሸባሪነት ሲፈልጉ ለነበሩ የ ኦብነግ አባልነት ሙሉ በሙሉ ምህረት አድርጓል። ወደ ሰላማዊ ኑሮ ተመልሰው ህይወታቸውን እንዲመሩም፣ ገንዘብ መድቦ የተቻለውን ጥረት ሁሉ ያደርጋል ተብሏል።

ታደሰ እንግዳው--

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ