1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መንግሥት ለዉይይት በሩን እንዲከፍት መጠየቁ

ሐሙስ፣ የካቲት 29 2010

የኢትዮጵያን መጻኢ ሕልውና አደጋ ላይ  ጥሏል የሚሉትን ፖለቲካዊ ቀውስ ለማርገብ እና አንዳንድ የሕገ መንግሥቱን ድንጋጌዎች የአፈጻጸም ችግር ዳግም ለማጤን መንግስት በአስቸኳይ ከሁሉም ወገኖች ጋር ለውይይት እንዲዘጋጅ አንድ የፖለቲካ ምሁር አሳሰቡ ::

https://p.dw.com/p/2tyR8
Stadtansicht von Addis Abeba Hauptstadt von Aethiopien
ምስል Imago/photothek

ዉይይቱ ሁሉንም እንዲያካትት ሃሳብ ቀርቧል

                                                                                                               

 ኢህዲግ ራሱ ላጸደቀው ሕገ መንግሥት መገዛት ተስኖታል የሚሉት የአፍሪቃ ቀንድ የፖለቲካ ተንታኝ ፕሮፌሰር ሃሰን ሁሴን ዜጎች በፈለጉት የሀገሪቱ ክልል በነጻነት የመኖር ዋስትናቸውን ማረጋገጥ  ዜጎችን ለመጨቆን ያወጣቸውን የተለያዩ ሕጎች መሰረዝ እና ለውይይት አመቺ ሁኔታን መፍጠር እንደሚኖርበት አመልክተዋል። ዘጋቢያችን እንዳልካቸው ፈቃደ ዝርዝሩን እንደሚከተለዉ አጠናቅሮታል።

እንዳልካቸው ፈቃደ

ሸዋዬ ለገሠ