[No title]
ድርጅቱ ከግንቦት 20 እስከ 21 ሃያ 2008 ዓ,ም ባካሄደዉ ጠቅላላ ስብሰባ የምርጫ ቦርድ አባላት ባሉበትና ምላተ ጉባኤዉ መሟላቱን ካረጋገጠ በኃላ ስብሰባዉን አካሄዶ የአመራር ለዉጥ ማድረጉን የድርጅቱ አመራር አባላት ዛሬ በሰጡት መግለጫ አስታዉቀዋል። በጋዜጣዊ መግለጫዉ ላይ የተገኘዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዘገባ ልኮልናል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ