1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መኢአድ ያዘጋጀው የመታሰቢያ ሥነ-ስርዓት

ሰኞ፣ ጳጉሜን 2 2007

የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲ ፣ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት «መኢአድ» በዚህ ዓመት በተለያዩ ምክንያቶች ከሀገር ለተሰደዱ እና ህይወታቸውን ላጡ ኢትዮጵያውያን፤ በ2007 ዓም መገባደጃ የመታሰቢያ ሥነ-ስርዓት አካሂዷል።

https://p.dw.com/p/1GSNS
Symbolbild Nachruf
ምስል Fotolia/Fiedels

[No title]

ከታሰቡት ኢትዮጵያውያን መካከል ራሱን እስላማዊ መንግሥት ሲል በሚጠራው ቡድን አባላት ሊቢያ ዉስጥ የተገደሉ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የመን እና ደቡብ አፍሪቃ ሕይወታቸው ያለፉ ኢትዮጵያውያን ይገኙበታል። በፓርቲው ጽሕፈት ቤት የተካሄደውን የመታሰቢያ ሥነ- ስርዓት የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታትሎ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ልደት አበበ
አዜብ ታደሰ