1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መዋዕለ ንዋይ ፍሰት በኢትዮጵያ

ሐሙስ፣ ኅዳር 25 2001

ጀርመንና ኢትዮጵያ በንግድና መወዕለ ንዋይ ፍሰት ረገድ ያላቸዉን የከረመ ትብብር ለማሳደግ እንደምትሻ ኢትዮጵያ አስታወቀች።

https://p.dw.com/p/G9L6
የአበባ ምርት ጨምሯል
የአበባ ምርት ጨምሯልምስል AP
በሳምንቱ መጀመሪያ ሃምቡርግ የተገኙት የኢትዮጵያ ኢንቬስትመንት ኤጀንሲ ባለስልጣናትና የጀርመን ባለሃብቶች በቀጣይ በተለያዩ ዘርፎች መዋዕለ ንዋይ ለማፍሰስ የሚጋብዛቸዉ አመቺ ሁኔታ መዘጋጀቱን ጠቁመዋል።