1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መውሊድ በኢትዮጵያ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 13 2008

በስነ ስርዓቱ ላይ ሙስሊሞች በድርቅ የተጎዱ ወገኖችን እንዲያስቡ የሃይማኖት አባቶች ጥሪ አድርገዋል ። ከሃይማኖታዊው አከባበር በተጨማሪ ለበዓሉ አቅም እንደፈቀደ በየቤቱ መብልና መጠጥም ይዘጋጃል ።

https://p.dw.com/p/1HSSX
Äthiopien Fest Maulid an-Nabī
ምስል DW/Y. Geberegziabeher

[No title]

1490 ኛው የነብዩ መሀመድ የልደት በዓል «መውሊድ »ዛሬ በመላ ኢትዮጵያ ተከብሯል ።በዓሉ በተለይ በአዲስ አበባው አንዋር መስጊድ የሃይማኖት አባቶች የእምነቱ ተከታዮች ዲፕሎማቶችና የክብር እንግዶች በተገኙበት ነው የተከበረው ።በስነ ስርዓቱ ላይ ሙስሊሞች በድርቅ የተጎዱ ወገኖችን እንዲያስቡ የሃይማኖት አባቶች ጥሪ አድርገዋል ። ከሃይማኖታዊው አከባበር በተጨማሪ ለበዓሉ አቅም እንደፈቀደ በየቤቱ መብልና መጠጥም ይዘጋጃል ። ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ህብረተሰቡ በዓሉን እንዴት እንደሚያከብር ለመዘገብ አዳማ ይገኛል ። በዚያ የሚኖር አንድ ሴተሰብን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ኂሩት መለሰ

ነጋሽ መሀመድ