1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መድረክና እና ሰማያዊ ፓርቲ፤ ወቅታዊ ጉዳይ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 21 2008

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ በአጭሩ መድረክ እና ሰማያዊ ፓርቲ የሀገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታ በሚመለከት ባለፈዉ ሳምንት የጋራ መግለጫ አወጥተዋል።

https://p.dw.com/p/1JF8C
Karte Äthiopien englisch

[No title]

ፓርቲዎቹ ዋና ከተማዋን ጨምሮ በዜጎች ላይ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ይፈጸማል ሲሉ ባቀረቡት አቤቱታ የየፓርቲዎቹ አባላት ላይ ብቻ ሳይሆን የሕዝቡ የዜግነት ክብር እየተነካ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል።ሥለ ጉዳዩ ከመንግሥት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በኩል ማብራሪያ ለማግኘት ያደረገዉ ጥረት እንዳልተሳካለት የገለጸዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ