መድረክ ፣ ከገዥው ፓርቲ ጋር ለመደራደሪያ ያነሳቸው ነጥቦች፣
ማክሰኞ፣ ጳጉሜን 3 2001ማስታወቂያ
መድረኩ፣ ከድርድሩ ራሱን ያገለለው በምርጫ ወቅት፣ ፓርቲዎች፣ ሊከተሉት ከሚገባው ሥነ-ምግባር ና አካሄድ በተጨማሪ ፣ ከገዥው ፓርቲ ጋር ጎን ለጎን ሊደራደርባቸው የሚፈልጋቸው ጉዳዮች አብረው መካሄድ እንዳለባቸው በማስታወቁ ነው። መድረክ ከዚህም ሌላ፣ በተናጠል ከገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ጋር መደራደር እንደሚፈልግ አስታውቋል። ታደሰ እንግዳው ዝርዝር ዘገባ አለው።
ተክሌ የኋላ/ሒሩት መለሰ