1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መገናኛ ብዙኀንና ሥነ ቴክኒክ

ረቡዕ፣ ግንቦት 26 2007

ወደ ጀርመን ከመጡ ወደ 27 ዓመት ይጠጋል። በመረጃ ሥነ ቴክኒክ፣ የመገናኛ ብዙኀን አቅድም ሆነ ንድፍ ባለሙያ ናቸው። (Media Designer!)በተወሰነ ደረጃ ከዘመናዊው ሁለገብ የጋዜጠኝነት ተግባርም ጋር ይቀራረባል ሥራቸው። ድምጽ ፤ ሥዕል፤

https://p.dw.com/p/1FbTB
ምስል Getty Images/AFP/I. Sanogo

ተንቀሳቃሽ ሥዕል፤ ድረ ገጽ፤ «ኦንላይን» የዲጂታል ቅንብር ፣ በመደበኛ የሥራ ጊዜና ፤ በትርፍ ጊዜም በራሳቸው መለስተኛ ስቱዲዮ የሚያዘወትሩት ነው። ወደ ጀርመን ከመጡ ወደ 27 ዓመት ይጠጋል ፤የማሕበራዊ መገናኛ ብዙኀን እንቅሥቃሴ በተጠናከረበት በአሁኑ ዘመን ፣ ተገልጋዩን ሕዝብ ለማርካት ፣ ጥራትና ዘላቂነት ለሚኖረው ሥራ ፣ ሥነ ቴክኒክን እንዴት በተሟላ ሁኔታ መጠቀም ይቻላል?

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ