1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

መፍትሔ ያጣው የደቡብ ሱዳን ውዝግብ

ረቡዕ፣ ነሐሴ 14 2006

የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ሐይላትን ለመሸምገል የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን (ኢጋድ)የሚያደርገዉ ጥረት ጦርነቱን ሙሉ በሙሉ ለማስቆም እስካሁን ያስገኘዉ ተጨባጭ ዉጤት የለም። በፕሬዝደንት ሳልቫ ኪር በሚመራው በመንግሥት ጦር እና በቀድሞው ምክትል ፕሬዝደንት በሪያክ ማቻር በሚመራው አማፂ ሐይል

https://p.dw.com/p/1CyOm
መፍትሔ ያጣው የደቡብ ሱዳን ውዝግብ
ምስል Charles Lomodong/AFP/Getty Images

መካከል ካለፈዉ ጥር ጀምሮ በሚካሄደዉ ዉጊያ በሺዎች የሚቆጠሩ የሃገሪቱ ዜጎች ተገድለዋል፤ ከ1.5 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ደግሞ ቀያቸውን ለቀው ለመሰደድ ተገደዋል።ከእንግዲሕስ ወዴት ያመራ ይሆን?

መርጋ ዮናስ

ነጋሽ መሀመድ