1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሙስና በትግራይ

ረቡዕ፣ ጳጉሜን 3 2002

በትግራይ የሚገኙ የፌደራልና የክል መስሪያ ቤቶች በአሁኑ ወቅት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ እያካሄዱ ነዉ።

https://p.dw.com/p/P6vA
ምስል picture-alliance/ dpa

በዚህም የመልካም አስተዳደር እጦትና ሙስና ዋነኛ የመነጋገሪ ነጥብ መሆኑን ወኪላችን የላከልን ዘገባ ያስረዳል። ሙስናን ለመዋጋት በዚህ ተግባር የተጠረጠሩና መረጃ የቀረበባቸዉ፤ ሌላዉንም ሊያስተምር በሚችል መልኩ ተገቢዉን ቅጣት ሊያገኙ እንደሚገባቸዉ የመቀሌ ነዋሪዎች ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ፤ ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ