1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ማሊ፤ የአፍሪቃ ህብረት ዉሳኔ

ሐሙስ፣ ኅዳር 13 2005

የአፍሪቃ ህብረት የሰላምና የፀጥታ ምምክር ቤት አባል ሀገራት፤ በማሊ ጉዳይ ላይ ተወያይቶ ዉሳኔ አሳለፈ።

https://p.dw.com/p/16oH3
ምስል Reuters

የዓመቱ የምክር ቤቱ ፕሪዚደንት የጋንብያዉ የዉጭ ጉዳይ ሚ/ር ፤ ሱዛን ኦፍራዉ አጎ፤ የዉይይቱን የምክፈቻ ንግግር አሰምተዋል። ይህንኑ መነሻ በማድረግ፤ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሃ/ጊዮርጊስ፤ ከኮሚሽነሩ ኮሚሽነር አንባሳደር ራምታን ላማምራን ጋር ቃለ ምልልስ አድርጎ ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ሃ/ጊዮርጊስ
ተክሌ የኋላ