1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ማንዴላና የስፖርት ውርሳቸው

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 4 2006

የስፖርት አዋቂዎች እንደሚሉት ማንዴላ ከዓለማችን ፖለቲከኞችና የመብት ተሟጋቾች በተለየ ስፖርትን በሰላም መሣሪያነት ተጠቅመዋል ። ለስፖርት ትልቅ ቦታ ይሰጡ የነበሩት ማንዴላ በተለያዩ ዓለም ዓቀፍ የስፖርት ተቋማትና በስፖርት ዓዋቂዎች ዘንድ ትልቅ ከበሬታ አላቸው ።

https://p.dw.com/p/1AZSz
ምስል Getty Images/Afp/Thomas Coex

የዛሬ ሳምንት ሐሙስ በ95 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዝዳንት ኔልሰን ማንዴላ የነፃነት ታጋይ ብቻ ሳይሆኑ ስፖርት ዓለምን የመለወጥ ኃይል እንዳለው የሚያምኑ መሪ እንደነበሩም ታዋቂ የስፖርት ሰዎች ምስክርነታቸን እየሰጡ ነው ። የስፖርት አዋቂዎች እንደሚሉት ማንዴላ ከዓለማችን ፖለቲከኞችና የመብት ተሟጋቾች በተለየ ስፖርትን በሰላም መሣሪያነት ተጠቅመዋል ። ለስፖርት ትልቅ ቦታ ይሰጡ የነበሩት ማንዴላ በተለያዩ ዓለም ዓቀፍ የስፖርት ተቋማትና በስፖርት ዓዋቂዎች ዘንድ ትልቅ ከበሬታ አላቸው ። የፓሪስዋ ዘጋቢያችን ሃይማኖት ጥሩነህ ዝርዝር ዘገባ አላት

ሃይማኖት ጥሩነህ

ኂሩት መለሰ

ነጋሽ መሃመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ