1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ማይክሮሶፍት ኦፊስ 2007 በአማርኛ ቋንቋ

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 20 2002

የማይክሮሶፍት ኩባንያ ተጠቃሚዎች በአማርኛ ቋንቋ ሊጠቀሙበት የሚችሉት አዲስ ሶፍትዌር አዘጋጅቶ ለገበያ አቀረበ።

https://p.dw.com/p/N82a
የማይክሮሶፍት ኩባንያ ባለቤት ቢል ጌትስምስል AP

ኩባንያው ከኢትዮጵያ መረጃ ቴክኖሎጂ ማስፋፊያ ድርጅት እና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር ባደረገው ትብብር አዲሱን ሶፍትዌር ሊያመርት መብቃቱን የኩባንያው የንግድ ማስፋፊያው ዘርፍ የምስራቅ እና ደቡባዊ አፍሪቃ ኃላፊ አቶ ነዋይ በየነ ገልጸዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ