1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ማጓጓዣ ያጣዉ የርዳታ እህል

ማክሰኞ፣ መጋቢት 27 2008

በኢትዮጵያ የድርቅ ተጎጂዎችን ለመርዳት የተገዛውን እህል ከተጨናነቀው የጅቡቲ ወደብ ወደ ኢትዮጵያ የማጓጓዙ ስራ እክል ገጥሞታል።

https://p.dw.com/p/1IPkN
ምስል DW/J. Jeffrey

[No title]

በኢትዮጵያ የድርቅ ተጎጂዎችን ለመርዳት የተገዛውን እህል ከተጨናነቀው የጅቡቲ ወደብ ወደ ኢትዮጵያ የማጓጓዙ ስራ እክል ገጥሞታል። ችግሩን ለማቃለል ሥለሚወሰደዉ እርምጃ የኢትዮጵያ ማሪታይም ጉዳዮች ባለሥልጣን ዋና ዳይሪክተር አቶ መኮንን አበራን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮኃንስ /እግዚአብሄር አነጋግሮ አጠር ያለ ዘገባ ልኮልናል።

ዮኃንስ /እግዚአብሄር

አዜብ ታደሰ