1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ምሩቃን እና የሥራ ገበያው

እሑድ፣ ነሐሴ 10 2007

በኢትዮጵያ ከሚገኙት ከ30 ከሚበልጡት የመንግሥት እና በብዛት ከተከፈቱት የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ዘንድሮ ከ90 ሺህ የሚበልጡ ተማሪዎች ተመርቀዋል። ዩኒቨርሲቲዎቸች እና የኮሌጆች ምሩቃን የቀሰሙትን እውቀት እና በሥልጠና ያገኙትን ሙያዊ ክሂሎት የተሻለ ኑሮ እድል ከፋች አድርገው ተመልክተውታል።

https://p.dw.com/p/1GGId
Studium Abschluss Hut
ምስል Fotolia/xy

ምሩቃን እና የሥራ ዕድል

ይሁንና፣ ገሀዱ እንደጠበቁት ሆና ሳያገኙት ቀርተው ብዙዎች ለስራ አጥነት መዳረጋቸውን ይናገራሉ። ምሩቃኑ ሥራ የማግኘት እድላቸው እስከምን ድረስ ነው? ችግራቸውን ለማቃለል ምን ሊደረግ ይቻላል? ውይይት አካሂደናል።

አርያም ተክሌ

ማንተጋፍቶት ስለሺ