1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ምርትን ለማሻሻል ዘመናዊ እርሻ

ዓርብ፣ መጋቢት 6 2005

በዘልማዳዊዉ የአስተራረስ ዘዴ እና በአነስተኛ የገበሬ ማሳዎች ላይ በሚካሄድ የእርሻ እንቅስቃሴ ብቻ የኢትዮጵያን ህዝብ የምግብ ዋስትና ማረጋገጥ አስቸጋሪ እንደሆነ ባለሙያዎች አመለከቱ።

https://p.dw.com/p/17yk7
ምስል Yohannes G/Egziabher

የጀርመን ቴክኒካዊ ተራድኦ ድርጅት ከግብርና ሚኒስቴር ጋ በመተባበር የከፈተዉ የኢትዮ ጀርመን የግብርና ስልጠና ማዕከል ትናንት በቆሎምሳ የእርሻ ምርምር ማዕከል ባዘጋጀዉ የመስክ ጉብኝት የተሳተፉት ባለሙያዎች ለተሻለ ምርት የተሻለ የአስተራረስ ስልትን መከተል እንደሚያስፈልግ ገልጸዋል። በጉብኝቱ የተሳተፈዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዘገባ ልኮልናል፤

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ