1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ምርጫ በግሪክ አገር፣ እንዲሁም፣ የጀርመን ሙያተኞች ማኅበር 60ኛ ዓመት ፣

ሐሙስ፣ መስከረም 28 2002

በዛሬው ሳምንታዊ አውሮፓና ጀርመን ዝግጅት፣ የብራሰልሱ ዘጋቢአችን ፣ገበያው ንጉሤ፣ በቅርቡ፣ በግሪክ አገር ስለተካሄደው ምርጫና ሶሺያል ዴሞክራቶች ማሸነፋቸው፣

https://p.dw.com/p/K2Ky
በምርጫ ያሸነፉት አዲሱ የግሪክ ሶሺያሊስት ጠ/ሚንስትር ጆርጅ ፓፓንድርው፣ ትናንት በቤተ-መንግሥት በተካሄደ የሥልጣን ርክክብ ሥነ ሥርዓት፣ እጃቸውን መጽሐፍ ቅዱስ ላይ በማሳረፍ ቃለ-መሃላ ሲፈጽሙ፣ምስል AP

በአገር ውስጥና በውጭም ያለውን እንድምታ የሚዳስስ ሲሆን፣ የበርሊኑ ይልማ ኃ/ሚካኤል ደግሞ፣ ከ 2ኛው የዓለም ጦርነት ፍጻሜ በኋላ፣ እ ጎ አ በ 1949 ዓ ም፣ የተቋቋመውን የጀርመን የሙያተኞች ማኅበር የ 60 ዓመት ጉዞ ይቃኛል።

ገበያው ንጉሤ፣ ይልማ ኃ/ሚካኤል፣ አዜብ ታደሰ፣

ተክሌ የኋላ፣