ምስራቅ እየሩሳሌም የጋራ ዋና ከተማ30 ኅዳር 2002ረቡዕ፣ ኅዳር 30 2002የአዉሮጳ ኅብረት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደዉ መደበኛ ስብሰባ የምስራቅ እየሩሳሌም ሁኔታ ያሳሰበዉ መሆኑን ገለፀ።https://p.dw.com/p/KyJaምስራቅ እየሩሳሌም በከፊልምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያ እስራኤል እየሩሳሌምን ለፍልስጤም ማጋራት እንዳለባትና በሰላሙ ድርድር አማካኝነትም ወደፊት ከተማዋ የሁለቱም ዋና ከተማ መሆን እንደሚገባ አስታዉቋል። ከብራስልስ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ ዘገባ አለዉ፤ ገበያዉ ንጉሴ ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ