ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ13 ታኅሣሥ 2001ሰኞ፣ ታኅሣሥ 13 2001በሻምፒዮንስ ሊጉ ከአራቱ የእንግሊዝ ቡድኖች ሶስቱ ከጣልያን ግዙፎች፣ አንዱ ከስፔን ሃያል ጋር በመደልደላቸው ጨዋታውን ከወዲሁ አጓጊ አድርጎታል።https://p.dw.com/p/GLHyየአውሮጳ ዋንጫና የዕጣ ድልድሉምስል APማስታወቂያበእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣልኝ ፋቢዮ ካፔሎ ዘንድ “ሠይጣናዊ” የሚል ስያሜ የተሰጠውና የአውሮጳ ሃያላኑን ቡድናት በማጣሪያው ያፋጠጠው የአውሮጳ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግ ድልድል በዛሬው የስፖርት ዝግጅታችን ሰፊ ቦታ ተሰጥቶት ይተነተናል። የጀርመን፣ የስፔን፣ የጣልያንና የእንግሊዝ የሊግ ውድድሮች፤ የከባድ ሚዛን ቡጢ ፍልሚያና አትሌቲክስ ነክ ዜናም ይዘናል።