1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 20 2001

ቀድሞ የአባለዘር አኩፋዳ ዕጢ ካንሰር የነበረበት የሰላሳ ሰባት ዓመቱ አሜሪካዊ አራተኛ ልጁን ከአዲሷ ፍቅረኛው ሰኔ ወር ላይ ይጠብቃል። ከዚህ ቀደም በሰውሰራሽ ዘዴ ሶስት ልጆች ተፀንሰውለት ነበር።

https://p.dw.com/p/GOd7
የሊቨርፑሉ ዤራርድምስል AP
በዛሬው የስፖርት ዘገባችን እግር ኳስ፤ በተለይ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ መጨረሻ ውድድሮች ሰፋ ባለ መልኩ ይብራራሉ። ለአስራ ዘጠኝ ዓመታት የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ እየተቁለጨለጨ ከመመልከት ውጪ ባለድል መሆን የተሳነው ሊቨርፑል ከማንቸስተር ዩናይትድ በአስር ነጥብ ልዩነት ልቆ መሪነቱን እንደጨበጠ ነው። ብስክሌትና የበረዶ ላይ ሸርተቴ ውድድሮችን የሚመለከቱ ዜናዎችም ይኖሩናል።