1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሩሲያና ቓታር ቀጣይ የዓለም ዋንጫ አዘጋጆች!

ሐሙስ፣ ኅዳር 23 2003

እ ጎ አ በ 2018 ሩሲያ፣ በ 2022 ዓ ም ደግሞ ቓታር፣ የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር እንዲያዘጋጁ ተወሰነ።

https://p.dw.com/p/QOQY
የፊፋ ፕሬዝደንት ጆሴፍ ብላተር፤ የሪሲያ ምክትል ጠ/ሚ ኢጎር ሹቫሎቭ ከቀኝ፤ የቓታር አሚር ሻይኪ አህመድ ቢን ኸሊፋ አል ታኒምስል AP

ከፌደሬሽኑ አባላት መካካል ሁለቱ ከታገዱ ወዲህ ዛሬ በድምፅ እልባት ውሳኔ ማስተላለፍ የቻሉት 22 ቱ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ናቸው። የዓለም የእግር ኳስ ፌዴሬሺን FIFA ሲወዛገብበት ከከረመበት የሙስናና የጉቡ ቅሌት ቀና ብሎ በአዉሮጳዉያኑ በተጠቀሱት ጊዜያት የዓለም እግር ኳስ ጨዋታን የሚያስተናገዱ አገራትን ዛሬ መርጧል። እንሚታወቀዉ በ2014ዓ,ም አስተናጋጅ ብራዚል ናት። የአስተናጋጅነት አርማዋንም ተረክባለች።

ሸዋዬ ለገሠ

ነብዩ ሲራክ፤ ድልነሳ ጌታነህ

አርያም ተክሌ