ሩዋንዳ የእድገት ነጸብራቅ እይታ በጀርመናዉያን አይን
ዓርብ፣ ታኅሣሥ 30 2002ማስታወቂያ
ዘጠኝ ሚሊዮን የህዝብ ብዛት ያላት ሩዋንዳ በአገሪቷ ዉስጥ የነበረዉ የህጻናት ሞት ቀንሶ ትምህርት በአገሪቱ ተስፋፍቶአል ሩዋንዳ ምንም አይነት ጥሪ ሃብት ለአለም ገበያ መድረክ ባታቀርብም በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ተራምዳ ጎረቤት አገሮችን በመብለጥ የአፍሪቃ ሲንጋፖር ለመሆን ተነስታ ትገኛለች ይላል የወ»ሮ ኡተ ሼፈር ዘገባ የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሃይለሚካኤል እንዲ አሰባስቦታል።
ይልማ ሃይለሚካኤል፣ አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ