1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ራይት ላይቭሊሁድ አዋርድ አሸናፊዎች

ሐሙስ፣ መስከረም 12 2009

በስዊድን የፊታችን ህዳር የሚሰጠውን «ራይት ላይቭሊሁድ አዋርድ» የተሰኘውን ሽልማት ያገኙት ሰዎች ወይም ድርጅቶች ስም ተገለጸ።

https://p.dw.com/p/1K6mE
Weißhelme Syrien alternativer Nobelpreis 2016 Raed Al-Saleh
የተሸላሚው የሶርያውኑ ድርጅት አባላትምስል picture-alliance/dpa/B. von Jutrczenka

[No title]

ሽልማቱን የሚሰጠው እጎአ በ1980 ዓም የተቋቋመው የስዊድኑ የሰብዓዊ መብት ድርጅት ለዚሁ አማራጭ ኖቤል ብሎ ለሚጠራው ሽልማት ዘንድሮ አራት አሸናፊዎችን መምረጡን ዛሬ በስቶክሆልም በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል። አሸናፊዎቹ ለደህንነታቸው ሳይሰጉ በሶርያ፣ ግብፅ፣ ሩስያ እና ቱርክ ለሰብዓዊ መብት እና ለፕሬስ ነፃነት ማስከበር ላደረጉት አስተዋፅዖ ለሽልማት መብቃታቸው በጋዜጣዊ መግለጫው ተነግሮዋል።

ቴድሮስ ምሕረቱ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ