1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«ሬሳ ከምድር ቤቱ»

ሰኞ፣ ግንቦት 1 2003

ይህ በጀርመናዊው ጋዜጠኛና ደራሲ ማርኩስ ፍሬንሰል ተደርሶ ለንባብ የበቃው መጽሐፍ ስለ አፍሪቃ በተለይም ስለኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳይ በዝርዝር ያትታል። መጽሐፉ «ሬሳ ከምድር ቤቱ» ወይንም «ከወለሉ ስር» የሚል ትርጓሜ ይይዛል። በጀርመንኛ Leichen im Keller የሚል ርዕስ ይዞ ነው የወጣው።

https://p.dw.com/p/RMrh
«ሬሳ ከምድር ቤቱ» በአፍሪቃ ዙሪያ ያጠነጥናልምስል HIIK

መጽሐፉ የጀርመን መንግስትን እና የኢትዮጵያ መንግስትን እኩል ይተቻል። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለ-ሚካኤል ይህን አነጋጋሪ መጽሐፍ አንብቦ የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሮልናል።

ይልማ ኃይለ-ሚካኤል

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ነጋሽ መሐመድ