1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ በኬንያ

ዓርብ፣ ኅዳር 17 2008

የካቶሊካዊት ቤተ- ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ካለፈው ረቡዕ ጀምረው እስከዛሬ ኬንያን ጎብኝተዋል ። በዚህ ጊዜም ሀገሪቱ ዉስጥ ከተወለዱት ሕፃናት መካከል ቢያንስ 15 ቱ « ፍራንሲስ» የሚል መጠሪያ ስም ተሰጥቷቸዋል።

https://p.dw.com/p/1HDkg
Kenia Papst Franziskus bei seiner Ankunft im Armenviertel Kangemi
ምስል DW/D. Pelz

[No title]

አንዲት ነፍሰ ጡር እንዲያውም፤ «በቀላል የተገላገልኩት ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሱ ወደ ኬንያ በመምጣታቸው ነው» ሲሉ ተናግረዋል። ካቶሊካዊው መንፈሣዊ መሪ ከኬንያ ቀጥለው ወደ ዮጋንዳ ከመጓዛቸው በፊት ዛሬ በ10 ሺ ለሚቆጠሩ ኬንያውያን ንግግር አሰምተዋል። በርካታ ኬንያውያንም የሳቸው ምስል ያለበትን ቲ ሸርት ለብሰው ወደ ጎዳና በመውጣት ፍራንሲስን በደስታ ተቀብለዋል።

ፋሲል ግርማ

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ