ሮመዳንና የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ጥያቄ
ረቡዕ፣ ሐምሌ 3 2005ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ከዚህ ቀደም ያቀርቧቸው የነበሩ ህገ መንግሥታዊ የመብት ጥያቄዎችን ዛሬ በተጀመረው የሮመዳን ወር ማቅረብ እንደሚቀጥሉ ተገለፀ ። ዶቼቬለ ያነጋገረው አንድ ሙስሊም በፆሙ ወራትም ቢሆን ሙስሊሙ ከዚህ ቀደም ለመንግሥት ያቀረባቸው 3 ጥያቄዎች እንዲመለሱ እንዲሁም የታሰሩት የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት እንዲፈቱ መጠየቁን እንደማያቋርጥ አስታውቋል ። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግኢዘብሔር ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል ።
ዮሐንስ ገብረ እግኢዘብሔር
ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ