1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሰቆቃና ስቃይ ይገታ

ዓርብ፣ ሰኔ 19 2001

ከ80በላይ በሚሆኑ አገራት ግርፋት፤ ድብደባና ማሰቃየት በሰዎች ላይ እንደሚፈፀም ዓለም ዓቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል ይፋ አድርጓል።

https://p.dw.com/p/IbzB
በኢራቃዊ ሰዓሊ የተሣለ ስቃይ የሚፈፀምበት ሰዉ ምስልምስል picture-alliance/ dpa

አንድ ጀርመናዊ ሃኪም በበኩላቸዉ በተለያዩ የማሰቃያ መንገዶች አካላቸዉ የተጎዳ ሰዎች ጊዜዉ ቢረዝምም በደረሱበት የምርመር መንገድ ምን እንደተፈፀመባቸዉ ማወቅ እንደሚቻል ተናግረዋል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል/ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ