1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሰቆቃ በሱዳን ቻድ ድንበር

ሰኞ፣ ኅዳር 29 2001

አካባቢዉ ስጋት የነገሰበት መሆኑን የተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች የበላይ በመግለፅ የፀጥታዉ ምክር ቤት አስቸኳይ መፍትሄ እንዲፈልግ አሳስበዋል።

https://p.dw.com/p/GBoU
...ፈረሰኞቹ ሚሊሻዎች
...ፈረሰኞቹ ሚሊሻዎችምስል picture-alliance/ dpa
የአዉሮጳ ህብረት ኃይል በሱዳን ቻድ ድንበር ላይ ግማሽ ሚሊዮን ለሚሆኑ ስደተኞች የሰብዓዊ ርዳታ መተላለፊያ ሲባል በተፈጠረዉ ስፍራ ሰፍሯል። 3,700 የህብረቱ ወታደሮች ለሰብዓዊ ተግባር እዚያ የተሰማሩትን የዓለም ዓቀፍ ግብረ ሰናይ ባልደረቦች ደህንነት ለመታደግ ሲሉ የጦርነት ሰለባ መሆናቸዉ አሳሳቢነት እያነጋገረ ነዉ።