1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሰኔ 6 ቀን 2008 ስፖርት

ሰኞ፣ ሰኔ 6 2008

ከተጀመረ አራተኛ ቀኑን በያዘው ፈረንሳይ የምታስተናግደዉ የአውሮጳ የእግር ኳስ ሻምፕዮን ጨዋታ በደጋፊዎች ሳይረበሽ የቀረበት ቀን የለም።

https://p.dw.com/p/1J5w1
Frankreich UEFA EURO 2016 Fußball EM Deutschland - Ukraine
ምስል picture-alliance/AP Photo/M. Probst

ሰኔ 6 2008 ስፖርት

በተፈጠረዉ ረብሻም እንግሊዝ እናራሺያ የተጀመረዉ የአውሮጳ ዋንጫ ከመጠናቀቁ በፊት ከውድድሩ ሊባረሩ እንደሚችሉ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል። በኮፕ አሜሪካ ጨዋታ ብራዚል በፔሩ ተሸንፋ ከሠላሳ አመት በኋላ ከውድድር ውጭ ሆናለች።

የፎርሙላ አንድ የመኪና ውድድር በካናዳ ተካሂዶ ሉዊስ ሀምልተን አሸነፈ። የዓለም የቴኒስ ማኅበር የአምስት ግዜ የግራንድ ሰላም አሸናፊ ማርያ ሻራ ፖቫን ለሁለት አመት ከውድድር አገደ። የሚሉትን እና ሌሎችንም ሳምንታዊ ስፖርት ነክ ዘገባዎች በዛሬዉ የስፖርት ዝግጅታችን ይዘናል።

ሃና ደምሴ

ሸዋዬ ለገሠ