1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሰዉ አልባ አዉሮፕላኖችና ጀርመን

ሐሙስ፣ ሐምሌ 25 2005

ያለአብራሪ የሚከንፈዉ ዩሮ ሆክ የተሰኘዉ የጦር አዉሮፕላን ጀርመን ምክር ቤት ዉስጥ ያስነሳዉ ዉዝግብ አሁንም ማሠሪያ አላገኘም።

https://p.dw.com/p/19ITI
ምስል picture-alliance/dpa

አዉሮፕላኑ ወደሰባት መቶ ሚሊዮን ዩሮ ገደማ አስወጥቶ ሃሳቡ አሁን ዉድቅ ሆኗል። የመከላከያ ሚኒስትሩም ይህን እያዩ ለምን ዝም አሉ ተብለዉ ከአንዴም ሁለቴ በጀርመን ምክር ቤት ተጠይቀዋል። እሳቸዉም ጥፋተኛ አይደለሁም ሲሉ ተሟግተዋል። ትናንት የመከላከያ ሚኒስትር ቶማስ ደሜዚየር ለቀረቡባቸዉ ክሶች ምላሽ ክርክራቸዉን ዳግም አሰምተዋል። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል ዘገባ ልኮልናል፤

ይልማ ኃይለሚካኤል

ሸዋዬ ለገሰ

አርያም ተክሌ