1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሳንባ፤ ህመምና ህክምናዉ

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 15 1999

ከዓለም ህዝብ አንድ ሶስተኛዉ የሳንባ ህመም ተጠቂ ነዉ። ከህመምተኞቹ መካከል ከአስር አንዱ ወደሌላዉ በሚተላለፈዉ የሳንባ ህመም ይያዛል። ባለሙያዎች እንደሚሉት ከኤች አይቪ ቫይረስ ጋ የሚኖሩ ወገኖች ለህመሙ የተጋለጡ ናቸዉ።

https://p.dw.com/p/E0mx
የዓለም የጤና ድርጅት አርማ
የዓለም የጤና ድርጅት አርማምስል WHO
ባለሙያዎች እንደሚሉት በወቅቱ ህክምና ማግኘት ከተቻለ የመዳን እድሉ ሰፊ ነዉ!