1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሴቢት የንግድ ትርዒት

ማክሰኞ፣ የካቲት 24 2001

በቴክኖሎጂው ኢንዱስትሪ ዘርፍ ትዕይንት ውስጥ ትልቁን ስፍራ የሚይዘው ዓመታዊው ዓለም ዓቀፍ የንግድ ትርዒት ሴቢት ትናንት ማምሻውን ሀኖቨር ጀርመን ውስጥ ተከፍቷል ።

https://p.dw.com/p/H4xL
አዲሱ የኢንተርኔት ራድዮምስል picture-alliance/ dpa

ለትርዒት ከቀረቡት ውስጥ ኮምፕዩተሮች ፣ ሶፍትዌሮች እና የመገናኛ መሳሪያዎች ይገኙበታል ። ለስድስት ቀናት የሚቆየውን ይህንኑ የንግድ ትርዒት የከፈቱት የጀርመንዋ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ናቸው ። ስለ ሴቢቱ የንግድ ትርዒት ይልማ ኃይለ ሚካኤል ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል ።