1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቆይታ ከድምጻዊት ሄለን በርሄ ጋር

እሑድ፣ ኅዳር 17 2010

ኦሮምኛ፣ አማርኛና ትግርኛ ቋንቋዎችን አቀላጥፋ ትናገራለች። በአረብኛም ትግባባለች።«ኦዛዛ አሌና» በሚለዉ አረብኛ ዜማ ይበልጡኑ የምትታወቅ ቢሆንም ወፈር ብሎ በሚስረቀረቀዉ ድምጿ የተለያዩ ነጠላ ዜማዎችና ሁለት የሙዚቃ አልበሞች ሰርታለች።

https://p.dw.com/p/2oGbu
Helen Berhe
ምስል Helen Berhe

ቆይታ ከድምጻዊት ሄለን በርሄ ጋር

ለሴቶች መብትና እኩልነት መሟገት  እንዲሁም በበጎ አድራጎት ስራዎች ላይ መሳተፍ  ከሙዚቃዉ ጎን ለጎን የምታከናዉናቸዉ ተግባራት ናቸዉ።የዛሬዋ የመዝናኛ ዝግጅት እንግዳችን ድምጻዊት ሄለን በርሄ።