1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሴኔጋል እና የናረው የምግብ ዋጋ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 14 2003

በዓለም አቀፍ ደረጃ እየጨመረ የመጣው የምግብ እና የእህል ዋጋ በምዕራብ አፍሪቃዊቱ ሀገር ሴኔጋልም መዘዙ እየታየ ነው።

https://p.dw.com/p/RUsI
ምስል Babou Diallo

በዚችው ሀገር ውስጥ ምግብ መግታት ለብዙ ቤተሰቦጭ ትልቅ ችግር እየሆነ ከመጣ ሰንበት ብሎዋል። በዚህም የተነሳ አንዳንድ የሀገሪቱ ነዋሪዎች በቀን አንዴ ብቻ መመገብ እንደተገደዱ ምግብ ማግኘት ከመሰረታዊ መብቶች አንዱ መሆኑን የሀገር መንግስታት ሊረሱት እንደማይገባ ያሳሰቡት የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ገልጸዋል። ሴኔጋል ውስጥ ባላቸው ፧ ሀብታሞች እና በሌላቸው ፧ ድሆጭ መካከል ልዩነቱ ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ ይበልጡን እየሰፋ የሄደ ሲሆን፡ ይህ በሀገሪቱ ላይ አሳሳቢ ችግር እንዳያስከትል የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች አስጠንቅቀዋል።

ባቡ ዲያሎ
አርያም ተክሌ